Safety & Quality are our top priorities. All our products are imported from America. Our artists are trained and certified in the USA.
ከሁሉም በላይ ለደህንነትዎ ቅድሚያ እንሰጣለን። ሙሉ በሙሉ የምንጠቀመው በጥራታቸው የታወቁ የአሜሪካ ምርቶች እና መሳሪያዎች ናቸው። ባለሞያዎቻችን የሰለጠኑትና ሰርተፍኬት ያገኙት በአሜሪካ ውስጥ ነው።